እኛ ለኛ እንድረስ

Organization Image

A nonprofit fundraiser supporting

Wonfel Aid Inc
Fundraiser image

በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖቻችን ተደራሽ የሚሆን አስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ እኛ ለእኛ እንድረስ በሚል መርህ ድጋፍ የሚደረግ የገቢ ማሰባቢያ

$50,796

raised by 27 people

አገዛዙ ንጹሃን አማራዎችን ህይወት በድሮን እና ከባድ መሳሪያ ያለምንም ርህራሔ በመቅጠፍ ፣ነዋሪዎችን በማፈናቀል፣ንብረት በማውደምና ፣አገዛዙ ንጹሃን አማራዎችን ህይወት በድሮን እና ከባድ መሳሪያ ያለምንም ርህራሔ በመቅጠፍ ፣ነዋሪዎችን በማፈናቀል፣ንብረት በማውደም ላይ ይገኛል::

The Ethiopian regime is relentlessly destroying the lives of innocent Amharas with drones and heavy weapons, displacing residents and destroying property. We are organizing a fundraiser based on the belief that we must take the initiative to support each other during these difficult times. Our goal is to deliver urgent humanitarian aid directly to the individuals and families affected by the ongoing conflict in our war-torn regions.

By pooling our efforts and resources, we can provide relief that addresses immediate needs while fostering resilience within our communities.አርስ አደሩን ወገናችንን የደረሰ ሰብል በማሳው ላይ እና ታጭዶ የተከመረውን በማቃጠል ድርጊት ላይ በመጠመዱ ደጉ ማህበረሰባችን ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዲወድቅ ተደርጓል። 


ዚህ ሁኔታ ለተጎዱ ወገኖቻችን ተደራሽ የሚሆን አስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ እኛ ለእኛ እንድረስ በሚል መርህ በወንፈል ተራድኦ በኩል በማሰባሰብ ላይ እንገኛለን።

ስለዚህ እርስዎም ወገናችን ያለበትን አጠቃላይ አደጋ ከግምት ውስጥ በማስገባት የበኩልዎን ድጋፍ ያደርጉ ዘንድ  በአክብሮት ጥሪ እናቀርባለን። 

Together, we can make a meaningful impact and help rebuild lives amidst the devastation.






Giving Activity

Comments

Log in to leave a comment. Log in