ልድረስ ለወገኔ የእራት ምሽት March 22
A nonprofit fundraiser supporting
Wonfel Aid Incየታጠፈ አንጀትን ቀና እናድርግ: የተሰበረን ልብ እንጠግን : ለወገን አጋርነታችንን እናሳይ
$4,700
raised by 17 people
ልድረስ ለወገኔ የእራት ምሽት
ገቢው:
ወላጅ አልባ ህጻናት:
በሚሊወን ለሚቆጠሩ ተፈናቃዬች:
ለርሃብ ለተጋለጡት አዛውንትና ህጻናት:
ከድሮንና ሌላም ጥቃት ለተረፉት:
Date: March 22
Time: 6:30 pm
Place: The Association of the US Army, 2425 Wilson Blvd. Arlington, VA 22201
አዘጋጅ: ወንፈል ተራድዖ
መግቢያ ዋጋ: $100
Zelle: 805-803 –0029
Donation link to other projects: DONATE | Wonfel Aid/ወንፈል ተራድ
Email: Info@wonfel.org